Gedicht
Alemu Tebeje
O, WESTERN DEMOCRACY!
I praise you,
who takes us to Gleneagles
in a warm coach,
so we can stage our protest
against the butcher of Ethiopia.
You drop us by an empty field
two miles from the hotel,
so even though the Butcher cannot hear,
we are free to hurl our slogans
into the wind:
“Political plurality!” we shout
“Human Rights!” we cry
The sun is low and it is rather cold.
Policemen stamp their boots.
Some crows hear what we say
and look surprised, they undertake
to carry messages into your conference
where every beak laps up
the sweetness of your words,
jabbing at your shortbread promises.
So in the dark I praise you,
for your glistening motorways
of free expression,
your empty fields and willing crows,
for the dry biscuits you feed to monsters.
© Translation: 2020, Chris Beckett and Alemu Tebeje
From: Songs We Learn From Trees
Publisher: Carcanet Classics, Manchester, 2020
From: Songs We Learn From Trees
Publisher: Carcanet Classics, Manchester, 2020
ኦ! ምዕራባዊ ዴሞክራሲ!
ኦ! ምዕራባዊ ዴሞክራሲ!
አመሰገንኳችሁ፣
ወደ ግሊኔግልስ፣ ለመሄድ ታድለን፣
በምቹው አውቶቡስ፣ እየተንፈላሰስን፣
በአደባባይ ሊታይ፣ ግልጽ ተቃውሞ፣
የኢትዮጵያን አራጅ፣ ድምፃችን አጋልጦ።
ፈቃድ ሰጣችሁን ከአንድ ሰፊ ማሣ፣ ከአንድ ትልቅ ባዶ፣
ከሆቴል ከራቀ፣ ሁለት ማይል ሄዶ፣
ስለዚህ! ... ምንም ከአራጁ፣ ባይደርስ ከጆሮው፣
መፈክራችንን አየር ላይ ልንተኩስ፣ የተሰጠን መብት
ዕፁብ ነው፣ ድንቅ ነው፣
እውነተኛ መድበለ ፓርቲ እንፈልጋለን! በማለት የጮኽነው፣
እኛም ሰው ነንና፣ ሰብአዊ መብት! ብለን ያለቀስነው፣
ጸሀይ ዘቅዝቃላች፣ ቀኑ ይብስ በርዱዋል፣
ፖሊስም በጫማው፣ ምድሩን ያዳምጣል፣
አንዳንድ ቁራዎችም፣ ስንጮህ እየሰሙ፣
ያንዣብቡ ነበር፣ እየተገረሙ፣
ለእናንተ ጉባኤ፣ መልዕክት ሊያደርሱ፣
እያንዳንዱ አንደበት፣ ለዲስኩር ተስሎ
የቃላችሁ ጥፍጠት፣ ቃላትን አቃጥሎ፣
ከሚጋግርበት፣ ሙልሙል ዳቦ አብስሎ።
ስለዚህ! ጨለማ ውስጥ ሆኜ አመሰገንኳችሁ፣
ለድንቅ ጎዳና፣ ድንቅ መንገዶቻችሁ፣
ሃሳብ ለማስገለፅ፣ ክቡር መብታችሁ፣
ጭር ላሉት ማሳዎች፣ በራሪ ቁራችሁ፣
የጭራቅ ስብስብ ከርስ ልትሞሉ፣ ላዘጋጃችሁት ደረቅ
ብስኩታችሁ።
© 2020, Alemu Tebeje
Gedichten
Gedichten van Alemu Tebeje
Close
ኦ! ምዕራባዊ ዴሞክራሲ!
አመሰገንኳችሁ፣
ወደ ግሊኔግልስ፣ ለመሄድ ታድለን፣
በምቹው አውቶቡስ፣ እየተንፈላሰስን፣
በአደባባይ ሊታይ፣ ግልጽ ተቃውሞ፣
የኢትዮጵያን አራጅ፣ ድምፃችን አጋልጦ።
ፈቃድ ሰጣችሁን ከአንድ ሰፊ ማሣ፣ ከአንድ ትልቅ ባዶ፣
ከሆቴል ከራቀ፣ ሁለት ማይል ሄዶ፣
ስለዚህ! ... ምንም ከአራጁ፣ ባይደርስ ከጆሮው፣
መፈክራችንን አየር ላይ ልንተኩስ፣ የተሰጠን መብት
ዕፁብ ነው፣ ድንቅ ነው፣
እውነተኛ መድበለ ፓርቲ እንፈልጋለን! በማለት የጮኽነው፣
እኛም ሰው ነንና፣ ሰብአዊ መብት! ብለን ያለቀስነው፣
ጸሀይ ዘቅዝቃላች፣ ቀኑ ይብስ በርዱዋል፣
ፖሊስም በጫማው፣ ምድሩን ያዳምጣል፣
አንዳንድ ቁራዎችም፣ ስንጮህ እየሰሙ፣
ያንዣብቡ ነበር፣ እየተገረሙ፣
ለእናንተ ጉባኤ፣ መልዕክት ሊያደርሱ፣
እያንዳንዱ አንደበት፣ ለዲስኩር ተስሎ
የቃላችሁ ጥፍጠት፣ ቃላትን አቃጥሎ፣
ከሚጋግርበት፣ ሙልሙል ዳቦ አብስሎ።
ስለዚህ! ጨለማ ውስጥ ሆኜ አመሰገንኳችሁ፣
ለድንቅ ጎዳና፣ ድንቅ መንገዶቻችሁ፣
ሃሳብ ለማስገለፅ፣ ክቡር መብታችሁ፣
ጭር ላሉት ማሳዎች፣ በራሪ ቁራችሁ፣
የጭራቅ ስብስብ ከርስ ልትሞሉ፣ ላዘጋጃችሁት ደረቅ
ብስኩታችሁ።
O, WESTERN DEMOCRACY!
I praise you,
who takes us to Gleneagles
in a warm coach,
so we can stage our protest
against the butcher of Ethiopia.
You drop us by an empty field
two miles from the hotel,
so even though the Butcher cannot hear,
we are free to hurl our slogans
into the wind:
“Political plurality!” we shout
“Human Rights!” we cry
The sun is low and it is rather cold.
Policemen stamp their boots.
Some crows hear what we say
and look surprised, they undertake
to carry messages into your conference
where every beak laps up
the sweetness of your words,
jabbing at your shortbread promises.
So in the dark I praise you,
for your glistening motorways
of free expression,
your empty fields and willing crows,
for the dry biscuits you feed to monsters.
© 2020, Chris Beckett and Alemu Tebeje
From: Songs We Learn From Trees
Publisher: 2020, Carcanet Classics, Manchester
From: Songs We Learn From Trees
Publisher: 2020, Carcanet Classics, Manchester
Sponsors
Partners
LantarenVenster – Verhalenhuis Belvédère